የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን የተመሰከረላቸው ሂሳብ አዋቂዎችን በማወዳደር የገቢና ወጪ ሂሣብ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian transport Employers' Federation (የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን)
የኦዲት ሥራ ጨረታ
የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን የተመሰከረላቸው ሂሳብ አዋቂዎችን በማወዳደር የገቢና ወጪ ሂሣብ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
-
-
-
-
-
-
- ከሚመለከተው መ/ቤት የሙያው ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያላቸው፤
- የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ቀደም ሲል በሙያው ያላቸውን የሥራ ልምድ የሚያሳይ ማስረጃ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
-
-
-
-
-
በዚሁ መሠረት የሚሰራውን የገቢና ወጪ ሂሣብ ሥራ መጠን በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በግንባር ቀርቦ በመመልከት የአገልግሎት ክፍያ መጠኑን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ እስከ 10 የሥራ ቀናት ባሉ ጊዜያት በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ለፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በማቅረብ መወዳደር ይቻላል፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት የሚከፈት መሆኑን በትህትና እናስታውቃለን።
ፌዴሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ለዝርዝር መረጃ
0911-415992፣ 0911-389980
የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን
