የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማህበር (ኢኮዘማ) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማህበር (ኢኮዘማ)
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማህበር (ኢኮዘማ) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
- የተመሠከረለት የሂሣብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር፣
- የችሎታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የሥራ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ፣
- ሂሣብ የሚዘጋው በየዓመቱ ሰኔ 30 ቀን ጀምሮ መሆኑን እናስገነዝባለን፣
- የሥራው ሁኔታ በኮንትራት ለ3 ዓመታት፣
- ስለ ዝርዝር ማስረጃ በስልክ ቁጥር 011-8-11-08-46 ወይም 09-13-62-82-47:
- ጨረታው ተጫራቾች ባሉበት ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ ባለው በኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማህበር ጽ/ቤት ይከፈታል።
የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማህበር
