ብርሃን ለዓለም ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል በምዝገባ ቁጥር 082013 ተመዝግባ የምትንቀሳቀስ ህጋዊ መንፈሳዊ ተቋም በመሆኗ ህጋዊ የአዲት ተቋማትን በማወዳደር የ2024/25 ሂሳብ ማሰራት ይፈልጋል።
ብርሃን ለዓለም ቤተክርስቲያን
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ብርሃን ለዓለም ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል በምዝገባ ቁጥር 082013 ተመዝግባ የምትንቀሳቀስ ህጋዊ መንፈሳዊ ተቋም በመሆኗ ህጋዊ የአዲት ተቋማትን በማወዳደር የ2024/25 ሂሳብ ማሰራት ስለፈለግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የአዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
- የሙያ ማረጋገጫ ያለው፣
- የንግድ ፈቃድ መለያ ቁጥር ያለው፣
- የዘመኑን ግብር የከፈለበትን መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- ከፌዴራል ወይም ክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው፣
ከላይ የተጠቀሱትን መረጃ የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ወሊሶ ከተማ 02 ቀበሌ ዱቄት ፋብሪካ አጠገብ በሚገኘው ብርሃን ለዓለም ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ቢሯችን በመምጣት ወይም ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
በስልክ ቁጥር 0911 334 883/0912 063 205 ይደውሉ።
ብርሃን ለዓለም ቤተክርስቲያን
