የቤን ኢንዶውመንት ፈንድ የ2017 ዓ.ም. ወጪና ገቢውን ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን አዲተሮች አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።
YeBen Endowment Fund (የቤን ኢንዶውመንት ፈንድ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የቤን ኢንዶውመንት ፈንድ የ2017 ዓ.ም. ወጪና ገቢውን ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን አዲተሮች አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው
- ተጫራቾች ጨረታውን አሸናፊ የሚሆኑት ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተወዳዳሪ የጨረታው አሸናፊ ይሆናል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከ1-4 ተራ ቁጥር የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ6ኛው ቀን ከረፋዱ በ3፡30 ላይ ተዘግቶ በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ እለቱ በእረፍት ቀን ወይም በበዓል ቀን ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 09-11-43-64-64 ወይም 09-30-36-39-56
የቤን ኢንዶውመንት ፈንድ
