Tender Detail

Tender Details

  • Company ተስፋዬ ተሰማ ሺበሺ የተመሠከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር (የሒሳብ አጣሪ)
  • Address ከአፍሪካ ሕብረት ሚካዔል በስተግራ ካለው ሶስተኛ ቅያስ ከይሚ ሬስቶራንት በስተቀኝ ከሚገኘው ባለሰማያዊ ቀለም ቅብ ሕንጻ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር ብሎክ 3/403 2ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-11-42-90-35
  • Website
  • Deadline21 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-21 00:00:00
  • Categories Construction Machinery

ተስፋዬ ተሰማ ሺበሺ የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተ (የሒሳብ አጣሪ) በመጣራት ላይ ያለው ድርጅት በይዞታው የሚገኘውን አንድ የግራናይት መቁረጫ ማሽን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተስፋዬ ተሰማ ሺበሺ የተመሠከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር (የሒሳብ አጣሪ)


 

በመጣራት ላይ ያለውን የደብራዛ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ንብረት ማስወገድ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/የት/2017

 

በመጣራት ላይ ያለው ድርጅት በይዞታው የሚገኘውን አንድ የግራናይት መቁረጫ ማሽን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከገዛ በኋላ በጨረታ ሰነዱ በሚገለፀው ጎተራ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ለጨረታ የተዘጋን እቃ ይኸ ማስተወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተከታታይ አምስት የሥራ ቀኖች ከሰኞ እስከ ዓርብ ዘወትር በሥራ ሠዓት መመልከት ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁትን ዕቃዎች በዝርዝር የያዘ ሰነድ ከታች በተቀሰው አድራሻ በአካል በመገኘት በብር 500 ሰነዱን በመግዛት መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይሕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ-አርብ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀኖች ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት በአጣሪው አድራሻ በመገኘት ለዚሁ በተዘጋጃ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ይህ የጨረታ መነሻና መዝጊያ ቀን በጨረታ ሰነዱ በማያሻማ ሁኔታ የሚገለፅ ይሆናል፡፤
  3. በጨረታ ለመሳተፍ መነሻ ዋጋ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ሲሆን ተጫራቾች ሚወዳደሩበትን 10% (አሥር በመቶ/ፐርሰንት) ሲፕኦ በሚጠራው ድርጅት ስም አሰርቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንሸሎፕ በጨረታው ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል።
  4. ለውድድር የሚቀርበው ተጫራች ቁጥር ከ3 ሰው ሲያንስ አጫራቾች ውድድሩን የመሰረዝ፣ ድጋሚ ጨረታ የማውጣት ወይም ባለው በድርድር እንዲወሰን የማድረግ መብታቸው የተጠበቀ ነው፡፡
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው አምስተኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጨረታው በአጣሪው ይከፈታል።
  6. አሸናፊ ላልሆኑ ተጫራቾች ውጤቱ እንደታወቀ ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘና አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆኖ በከፊል የመሠረዝ የጨረታ ጊዜ ገደቡን የማራዘም መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ከአፍሪካ ሕብረት ሚካዔል በስተግራ ካለው ሶስተኛ ቅያስ ከይሚ ሬስቱራንት በስተቀኝ ከሚገኘው ባለሰማያዊ ቀለም ቅብ ሕንጻ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 5 የቤት ቁጥር ብሎክ 3/403 2ኛ ፎቅ ሥሓ፡-0911429035/0115586377 ዘወትር በሥራ ሠዓት ያገኙናል።

 

ተስፋዬ ተሰማ ሺበሺ የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተ (የሒሳብ አጣሪ)

 

 

Save Tender