Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
  • Address በየካ ክ/ከ ወረዳ 1 ከገነተ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ ወደ ፈረንሣይ ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ሚያዝያ 23 ት/ቤት ሳይደርሱ ከሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-14-29-48
  • Website
  • Deadline17 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-17 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Animals , Animal Feed And Supply , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በስሩ ለታቀፉ ሕፃናት ቤተሰቦች የሚሰራጭ የዶሮ መኖ ከ20 እስከ 40 ኩንታል እንዲሁም የዶሮ ቤት /cage/ በቁጥር 20 አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በስሩ ለታቀፉ ሕፃናት ቤተሰቦች የሚሰራጭ የዶሮ መኖ ከ20 እስከ 40 ኩንታል እንዲሁም የዶሮ ቤት /cage/ በቁጥር 20 አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር የሚያበቃቸው በሥራ ዘርፉ ፈቃድ ያላቸውና የታደሰ የዘመኑ ንግድ ስራ ፈቃድ መኖር አለበት፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት መቅረብ አለበት፡፡
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት መኖር አለበት፡፡
  4. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከድርጅታችን መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 2% በባንክ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት /7/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታውን አሸናፊ ድርጅት የዶሮ መኖውን እና የዶሮ ቤቶቹን ውል ከተፈራረመበት ዕለት ጀምሮ በ30 /ሰላሳ/ ቀናት ውስጥ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም በራሱ ትራንስፖርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. የዶሮ መኖ እና የዶሮ ቤት በሚሰጠው ዋጋ መሰረት ብዛት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፡፡
  9. የዶሮ መኖ እና የዶሮ ቤት በአንድ ላይ ወይም በተናጠል መጫረት ይቻላል፡፡
  10. ጨረታው ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-1-14-29-48 መጠየቅ ይቻላል፡፡
  13. CPO የሚሰራበት ስም EOC - CFAO Genete Eyesus Child and Family Development Program Coordination Office በሚል ይሆናል፡፡

አድራሻ፡- በየካ ክ/ከ ወረዳ 1 ከገነተ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ዝቅ ብሎ ወደ ፈረንሣይ ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ሚያዝያ 23 ት/ቤት ሳይደርሱ ከሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

 

Save Tender