አጠና ተራ የሚገኘው የብርሃን ጮራ ኮልፌ የገበያ አዳራሽ አ/ማህበር ኦዲተሮችን በጨረታ በማወዳደር የአ/ማህበሩን የ2017 ፤ የ2018 ፣ የ2019 (3 ዓመት) ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
የብርሃን ጮራ ኮልፌ የገበያ አዳራሽ አ/ማ
የኦዲት ሥራ ጨረታ
አጠና ተራ የሚገኘው የብርሃን ጮራ ኮልፌ የገበያ አዳራሽ አ/ማህበር ኦዲተሮችን በጨረታ በማወዳደር የአ/ማህበሩን የ2017፤ የ2018፣ የ2019 (3 ዓመት) ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
ስለሆነም፣ ተጫራቾች
- የኦዲት ስራ ፈቃድ ያላቸው፣
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬትና
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
- ካሁን ቀደም የኦዲት ስራ ከሰሩባቸው ድርጅቶች የመልካም ስራ አፈጻጸም ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የ3ቱን ዓመት ማለትም የ2017, የ2018, እና 2019 ሂሳብ ኦዲት የሚያደርጉበትን ሂሳብ ከላይ ከተጠቀሱት ማስረጃዎች ጋር በፓስታ አሽገው እስከ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 11 ቀን 2017 ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
- አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
የብርሃን ጮራ ኮልፌ የገበያ አዳራሽ አ/ማ
