Tender Detail

Tender Details

  • Company በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አረካ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0465521713
  • Website
  • Deadline03 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-03 00:00:00
  • Categories Building Construction

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም የሚሠራ የአንድ ማዕከል ከነሽንት ቤት በሀገርአቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም የሚሠራ የአንድ ማዕከል ከነሽንት ቤት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚጠበቅባቸው

  1. በኮንስትራክሽን ቢሮ የተመዘገበ ደረጃቸው GC/BC-8 ሆነ በአካባቢ የተደራጁ ማህበራት ብቻ፣
  2. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው እና ኦርጅናል መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የ2017 ዓ. ም ግብር ከፍሎ የንግድ ፈቃድ ያሳደሰ፣
  4. በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፣
  5. ቲን ሠርተፊኬት ያለው፣
  6. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣
  7. የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  8. የታደሰ ደረጃ GC/BC-8 ማቅረብ የሚችል
  9. በOnline አቅራቢነት E-GP የተመዘገበና ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ማቅረብ የሚችል፤
  10. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ከህጋዊ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲ.ፒ.ኦ) ፤ (በጥሬ ገንዘብ) (ሕጋዊ ዋስትና) ማቅረብ የሚችል፡፡
  11. ተጫራቹ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአረካ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በፑል ማዕከል በመግዛት የአንዱንና ጠቅላላ ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በሴም የታሸገ ፖስታ በማሸግ አንድ ኦርጂናልና ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ31ኛው ቀን ዕለቱ ሥራ ቀን ከሆነ ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. ተጫራቾች ያለመገኘታቸው የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913055185/0910543178/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

ከወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender