ጨረቃ የስጋ ደዌ አካል ጉዳተኞች ሁለገብ ስራዎች ማህበር ከ 2017 ዓ/ም እስከ 2019 የበጀት ዓመት ሒሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
ጨረቃ የስጋ ደዌ አካል ጉዳተኞች ሁለገብ ሥራዎች ማህበር
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረቃ የስጋ ደዌ አካል ጉዳተኞች ሁለገብ ስራዎች ማህበር ከ 2017 ዓ/ም እስከ 2019 የበጀት ዓመት ሒሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ የሂሳብ ባለሙያዎች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የፋይናንስና የቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን
- የ2017 የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የኢቲዮጵያ የሂሳብ እና የኦዲት ቦርድ ፍቃድ
- የታደሰ AACCA ፍቃድ
- የቫት ምዝገባ እና TIN ሰርተፍኬት ጋር በማያያዝ በፖ.ሳ.ቁ 70026 መላክ ትችላላችሁ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም
ጨረቃ የስጋ ደዌ አካል ጉዳተኞች ሁለገብ ሥራዎች ማህበር
