Tender Detail

Tender Details

  • Company Association of Ethiopian Neurologists (አሶሴሽን ኦፍ ኢትዮጵያን ኒውሮሎጂስት)
  • Address Eshetu Mamo and Family Tower, 7th Floor, Addis Ababa, Ethiopia., Phone: 0917719393
  • Websitehttps://aen.et/
  • Deadline05 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-05 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ኒውሮሎጂስትስ ማህበር አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለተከታታይ 3 ዓመት የሚቆይ ሥራ እንዲሰራለት ይፈልጋል፡፡

Association of Ethiopian Neurologists (አሶሴሽን ኦፍ ኢትዮጵያን ኒውሮሎጂስት)


 

አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት (ኦዲት)

ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ኒውሮሎጂስትስ ማህበር አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለተከታታይ 3 ዓመት የሚቆይ ሥራ እንዲሰራለት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በፌደራል ዋና ኦዲተር ዕውቅና አግኝተው የተመዘገቡ፣ የኦዲት ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ፣ የዘመኑን ግብር የገበሩ፣ የታደሰ የስራ ፍቃድ ያላቸው እና ተወዳዳሪዎች ለሶስት አመት ኦዲት ለማድረግ የተስማማበትን ዋጋ በመግለፅ ይህ ማስታዋቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ 5 ተከታታይ በስራ ቀናት ድረስ ፒያሳ እሸቱ ማሞ ኮሜርሽያል ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 712 ጨረታ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0917719393

 

አሶሴሽን ኦፍ ኢትዮጵያን ኒውሮሎጂስት

 

Save Tender