Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ሴቶች እና ህፃናት ማኅበራት ኅብረት
  • Address የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ጨፌ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት ፣ ማጅክ ካርቤት ት/ቤት አጠገብ ከሱመያ መስጊድ ገባ ብሎ : :, Phone: 011-6-36-81-51
  • Website
  • Deadline02 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-02 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ሴቶች እና ህፃናት ማኅበራት ኅብረት እ.ኤ.አ January 01 2025 እስh December, 31, 2028 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የኅብረቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ሴቶች እና ህፃናት ማኅበራት ኅብረት


 

የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን የኢትዮጵያ ሴቶች እና ህፃናት ማኅበራት ኅብረት መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በሴቶች እና ህፃናት ስር የሚሰሩ 88 አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰበ ድርጅቶች ያቀፈ ኅብረት ነው። ህብረቱ እ.ኤ.አ በ2010 የተመሰረተ ሲሆን ዓላማው የሴቶችን እና ህፃናትን አቅም ማጐልበትና ሥርዓተ ፆታ እኩልነት በማረጋገጥ ነው። ኅብረቱ እ.ኤ.አ January 01 2025 እስh December, 31, 2028 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የኅብረቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • ሥራውን ለመስራት የሚያስችል የሙያ ማረጋገጫ ከፌደራል ዋናው ኦዲተር መ/ቤት የተሰጣቸው።
  • በኦዲት ስራ ለመስራት የሚያስችል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ፈቃድ የተሰጣቸው
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጀቶች ኤጀንሲ የሚታወቅና የሂሳብ ምርመራ ልምድ ያለው
  • ከላይ የተዘረዘሩትንና ሌሎች ሥራው የሚጠይቀውን መሰፈረቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ፡-
  • የሂሳብ ምርመራ የሚያደርጉበትን ዋጋ
  • ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚወስድባቸውን ግዜ
  • የድርጅታችሁን ፕሮፋይል እና የሂሳብ ባለሙያው CV በማያያዝ የጨረታ ሰነዳቸውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በሚከተሉት አድራሻ በማቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ሴቶች እና ህፃናት ማኀበራት ኀብረት የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 መገናኛ ሱመያ መስኪድ አለፍ ብሎ በየካ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የወረዳ 8 ጨፌ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት /ማጅክ ካርፔት ት/ቤት አጠገብ

ስልክ፡- 0116-368151

 

የኢትዮጵያ ሴቶች እና ህፃናት ማኅበራት ኅብረት

 

Save Tender