Tender Detail

Tender Details

  • Company Dilla Town Water Supply and Service Enterprise (የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 331 4103
  • Website
  • Deadline12 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-12 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Dilla Town Water Supply and Service Enterprise (የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት)


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በንግድ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው /ያላት/ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያላቸው ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፤
  2. የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያለው፤ የግብር ከፋይ ምዝ/ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  3. ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር /CPO/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር /ብቻ በመክፈል በድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 4 ቀርበው ሰነዱን መወሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል 1 አንድ ኦርጃናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማሳረፍ አድራሻችሁን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 046 331 2992/046 331 1654

 

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የግዥ/ፋይናንስ ክፍል

 

Save Tender