Tender Detail

Tender Details

  • Company ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል
  • Address ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር ባስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 22 821 235
  • Website
  • Deadline02 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-02 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Construction Materials And Raw Materials

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ለሚያስገነባው የህሙማን ማቆያ እና ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ ግብአት የሚሆኑ የአርማታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል


 

የግንባታ ዕቃዎች ግዥ

ጨረታ ማስታወቂያ

 

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ለሚያስገነባው የህሙማን ማቆያ እና ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ ግብአት የሚሆኑ የአርማታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፍኬት እና ሌሎች የህጋዊነት ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከድርጅቱ የግዥ ቡድን ቢሮ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 ቀናቶች ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር ባስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ብቻ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ በሰም ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሰባት ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ያስገባቸውን በሰም የታሸጉ ሰነዶች ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ በህዝብ ፊት ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  6. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

ስልክ ቁጥር፡- 09 22 821 235 /09 12 188 876 / አጭር ስልክ 6378

ፓ.ሳ.ቁ…........31209

ሽሮሜዳ ቁስቋም 17 ቁጥር ባስ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ውሃ ክፍሉ ጎን

 

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል

 

Save Tender