Tender Detail

Tender Details

  • Company የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር
  • Address አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሠላም ለዓለም ባርና ሬስቶራንት አጠገብ በሚገኘው ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-13-92-13-95
  • Website
  • Deadline27 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-28 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር


 

በድጋሚ የወጣ የውጭ ሂሳብ ኦዲት

ጨረታ ማስታወቂያ

 

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-

  1. እውቅና ያላቸውና ከዋናው አዲተር መስሪያ ቤት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው፣ በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የህዝብ ትራንስፖርት ማኅበራትን ሂሳብ በመመርመር የሥራ ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የማኅበሩን ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለውን ዋጋ መጠንና ሥራውን አጠናቀው የሚያስረክቡበት የጊዜ ገደብ መጥቀስ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. በንብረት ቆጠራ ወቅት በታዛቢነት ሊገኝ የሚችል፣
  4. ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ፣
  5. በአጭር ጊዜ ስራውን አጠናቆ ማቅረብ የሚችል፣
  6. ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከማቅረባቸው በፊት የማኅበሩን የሂሳብ ሠነድ አዲሱ ሚካኤል ቤተከርስቲያን አካባቢ ከሰላም ለዓለም ባርና ሬስቶራንት አጠገብ በሚገኘው ህንጻ 3ኛ ፎቅ በሚገኝው የማኅበሩ የፋይናንስ ቢሮ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማለትም ከሰኞ - ዓርብ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡00 እና ከ7:00- 10:30 በተጨማሪም ቅዳሜ ከ2፡30-6፡00 ባለው ሰዓት የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሠው ኃይልና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ በወጣ በ6ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማኅበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

ማኅበሩ ለሥራው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሠላም ለዓለም ባርና ሬስቶራንት አጠገብ በሚገኘው ህንጻ 3ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር :- 09-13-92-13-95/09-13-36-99-93

 

ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር

 

Save Tender