Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ አእምሮ ሕክምና ማህበር
  • Address ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 604 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0973763737
  • Website
  • Deadline26 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-26 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ አእምሮ ሕክምና ማህበር ዓመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለተከታታይ 3 ዓመት የሚቆይ ሥራ እንዲሰራለት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ አእምሮ ሕክምና ማህበር


 

ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት (ኦዲት) ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ አእምሮ ሕክምና ማህበር ዓመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለተከታታይ 3 ዓመት የሚቆይ ሥራ እንዲሰራለት ይፈልጋል። ስለሆነም በፌዴራል ዋና ኦዲተር ዕውቅና አግኝተው የተመዘገቡ፤ የኦዲት ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤ የዘመኑ ግብር የገበሩ፤ የታደሰ የስራ ፍቃድ ያላቸው እና ተወዳዳሪዎች ለሶስቱም ዓመት ኦዲት ለማድረግ የተስማማበትን ዋጋ በመግለፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 604 ጨረታውን ማስገባት ይኖርበታል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0973763737

 

የኢትዮጵያ አእምሮ ሕክምና ማህበር

 

Save Tender