ቪክትሪ ጌት ኦርጋናይዜሽን የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጐ አድራጐት ድርጅት ሲሆን የድርጅቱ የ2017 በጀት ዓመት ሒሳብ በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ቪክትሪ ጌት ኦርጋናይዜሽን
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
ቪክትሪ ጌት ኦርጋናይዜሽን የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጐ አድራጐት ድርጅት ሲሆን የድርጅቱ የ2017 በጀት ዓመት ሒሳብ በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ
- በሙያ ብቃትና በህጋዊነት የታወቀ በመንግስት መመዝገቡን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
- የዘመኑ ግብር ከፍለው ፍቃዳቸውን ያሳደሱ
- የኦዲቲንግ የስራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው
- የቲን ቁጥር ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- መካኒሳ ቆሬ ልዩ ስሙ ባስ ስቴሽን
ስልክ ቁጥር:- 0910 17 39 74 ፤ 0911 15 71 74
ቪክትሪ ጌት ኦርጋናይዜሽን
