Tender Detail

Tender Details

  • Company በአ.ብ.ክ.መ በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥና/ን/አስ/ ቡድን
  • Address ደብረ-ወርቅ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0586630023
  • Website
  • Deadline03 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-03 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Building Construction , Sport Materials And Sportswear

በአ.ብ.ክ.መ በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥና/ን/አስ/ ቡድን ለእናርጅ እናውጋ ወረዳ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ ካፒታል በጀት ሎት 1፣ ለደብረ ወርቅ ሆስፒታል ካርድ ክፍል ግንባታ ሎት 2 የስፖርት ትጥቅ /አልባሳት/ እና ሎት 3 የስፖርት ቁሳቁስ ግዥ እዲፈፀምላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት (መግዛት) ይፈልጋል፡፡

በአ.ብ.ክ.መ በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥና/ን/አስ/ ቡድን


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአ.ብ.ክ.መ በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥና/ን/አስ/ ቡድን ለእናርጅ እናውጋ ወረዳ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ ካፒታል በጀት ሎት 1፣ ለደብረ ወርቅ ሆስፒታል ካርድ ክፍል ግንባታ ሎት 2 የስፖርት ትጥቅ /አልባሳት/ እና ሎት 3 የስፖርት ቁሳቁስ ግዥ እዲፈፀምላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት (መግዛት) ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ፦

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፤
  3. የግዥመጠኑ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ለሚገመቱ ግዥዎች የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት እንዲሁም የካርድ ክፍል ግንባታውን የሚጫረቱ ደረጃ GC/BC/ 7 እና በላይ መሆን አለባቸው።
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ሲመጡ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ሰነዱን ማስታውቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን እና እና/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ማግኘት ይቻላል፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለእያንዳንዱ ማለትም ሎት 1 ለደብረ ወርቅ ሆስፒታል ካርድ ክፍል ግንባታ ብር 10,000 ሎት 2፡ የስፖርት ትጥቅ አልባሳት /ብር 4,000 እና ሎት 3 የስፖርት ቁሳቁስ + ግዥ ብር 4,000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ጋራንቲ ከጨረታ መዝጊያ በፊት ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ለዋና ገንዘብ ያዥ በመሂ-1 ገቢ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ማህተማቸውን እና ፊርማቸውን በማስፈር በታሸገ ፖስታ በማድረግ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 7 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለሎት2 እና ሎት3 ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ 11፡30 ድረስ የጨረታ ሰነድ ሲሸጥ ይቆይና በ16ኛው ቀን 3፡30 ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ሎት1 ደግሞ ለ21 ተከታታይ ቀናት እስከ 11፡30 ድረስ የጨረታ ሰነድ ሲሸጥ ይቆይና በ22ኛው ቀን 3፡30 ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል :: እለቱ የበዓላት ቀን ከሆነ ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በ3፡30 ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡ አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ በ4፡00 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል አሸናፊው ተጫራች ከአሸናፊነቱ ከተገለፀበት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ስምምነት በመያዝ የአሸነፈበትን የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ/ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል ፡፡
  9. ለሎት 1 አሸናፊው ተጫራች ግንባታውን ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 25 % ከመሀንዲስ ግምት ዝቅ ብሎ ከሞላ:: coste break down እና project work schedule እንዲሁም በሞላው ዝቅተኛ ዋጋ መስራት የሚችል መሆኑን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ /conformation letter/ አሸናፊነት ከተገለጸ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለበት፡፡
    •  የተጋነነ ዝቅተኛ ዋጋ ሞልቶ አሸናፊ ሆነው የሚመረጡ የግንባታ ተቋራጮች ውል ይዘው ወደ ስራ ሲገባ ቅድመ ክፍያ አይፈቀድላቸውም፡፡
    •  የውል ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና CPO ፣ ጥሬ ገንዘብ ሆኖ የሞላውን ዋጋ 10 በመቶ የነበረው ተሻሽሎ 25 በመቶ የውል ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ግዴታ ይሆናል፡፡
  10. አሸናፊው ድርጅት በፍትህ ውል በሚይዝበት ወቅት በፍትህ የሚከፈለውን የአገልግሎት ክፍያ መክፈል አለበት
  11. በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም ለመለየት አሻሚ የሆነ ነገር መኖር የለበትም ፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0586630023 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡

የእና/እና/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ግዥ/ን/አስ/ቡድን

ደብረ-ወርቅ

 

Save Tender