Tender Detail

Tender Details

  • Company አምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-236-33-99
  • Website
  • Deadline20 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-20 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle

የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. How Sino track cargo 2025 ሞድል 400HP ሙሉ እስፖንዳ ያለቀለት ብዛት 5 ከአስመጪዎች ወይም ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን


 

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. How Sino track cargo 2025 ሞድል 400HP ሙሉ እስፖንዳ ያለቀለት ብዛት 5 ከአስመጪዎች ወይም ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ አስመጪዎች ወይም አቅራቢ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

ተጫራቾቹ ማሟላት ያለባቸው ግዴታዎች፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን አምቦ ከሚገኘው የዩንያኑ ገበያ ክፍል በ500 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  2. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በቅድሚያ 5% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው እንዳበቃ ለተሸናፊዎች /CPO/ ወዲያው ይመለስላቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታተይ ቀናት አየር ላይ ከቆየ በኃላ በ6ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ጠዋት ታሽጎ በዛው ቀን ጠዋት በ5፡00 ሰዓት ላይ አምቦ ባለው በዩኒየኑ ቢሮ ይከፈታል፡፡ 6ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  5. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በጨረታው መክፈቻ ላይ ለመገኘት ከድርጅታቸው የውክልና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ባይገኙም በተገኙ ተጫራቾች ፊት ጨረታው በእለቱ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የማቅረቢያ ዋጋቸውንና ለጨረታው የተጠየቁትን ማስረጃዎች በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አንድ ተጫራች በሌላው ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
  8. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 011-2-60-91-01/011-2-36-33-99 ይጠቀሙ፣

 

የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን

 

Save Tender