Tender Detail

Tender Details

  • Company የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር
  • Address አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሠላም ለዓለም ባርና ሬስቶራንት አጠገብ በሚገኘው ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-13-92-13-95
  • Website
  • Deadline09 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-10 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን የውጭ አዲተሮችን አወዳድሮ የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር


 

የውጭ ሂሳብ ኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ

 

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን የውጭ አዲተሮችን አወዳድሮ የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-

  1. እውቅና ያላቸውና ከዋናው ኦዲተር መስሪያ ቤት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣

የዘመኑን ግብር የከፈሉና የህዝብ ትራንስፖርት ማኅበራትን ሂሳብ በመመርመር የሥራ ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርበታል፣

  1. የማኅበሩን ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለን ዋጋ መጠን ሥራውን አጠናቀው የሚያስረክቡበት የጊዜ ገደብ መጥቀስ ይኖርበታል፡፡
  2. በንብረት ቆጠራ ወቅት በታዛቢነት ሊገኝ የሚችል፣
  3. ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ፣
  4. በአጭር ጊዜ ስራውን አጠናቆ ማቅረብ የሚችል፣
  5. ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከማቅረባቸው በፊት የማኅበሩን የሂሳብ ሠነድ አዲሱ ሚካኤል ቤተከርስቲያን አካባቢ ከሰላም ለዓለም ባርና ሬስቶራንት አጠገብ በሚገኘው ህንጻ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የማኅበሩ የፋይናንስ ቢሮ ማመልከት ይኖርባቸዋል፣
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማለትም ከሰኞ - ዓርብ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡00 እና ከ7:00- 10:30 በተጨማሪም ቅዳሜ ከ2፡30-6፡00 ባሉት ሰዓት የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሠው ኃይልና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ6ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማኅበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

    • ማኅበሩ ለሥራው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሠላም ለዓለም ባርና ሬስቶራንት አጠገብ በሚገኘው ህንጻ 3ኛ ፎቅ

ለተጨማሪ መረጃ ፡- 09-13-92-13-95/09-13-36-99

 

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር

 

Save Tender