የበቆጂ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሰራተኞቹን የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ የውሃ ሀብት ልማት ቢሮ የበቆጂ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት
የጨረታ ማስታወቂያ
የበቆጂ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሰራተኞቹን የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምራችሁ አስራ አምስት (15) የስራ ቀኖች ውስጥ የበቆጂ ከተማ የመተጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 8 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ በሁለት መቶ ብር (200) እየገዛችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
በኦሮሚያ የውሃ ሀብት ልማት ቢሮ የበቆጂ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት
