ማህበራችን ኤ/ኤን/ደብሊው/አር የገበያ ማዕከል አ/ማ ሂሳብ አዋቂ የድርጅቶችን ግለሰቦችን አወዳድሮ ሂሳብ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኤ.ኤን.ደብሊው. አር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን ኤ/ኤን/ደብሊው/አር የገበያ ማዕከል አ/ማ ሂሳብ አዋቂ የድርጅቶችን ግለሰቦችን አወዳድሮ ሂሳብ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ግለሰቦች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።
- የታደሰ የሙያ እና ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
- የብቃት ማረጋገጫ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ
- በዘርፉ ከ5 አመት በላይ የስራና ልምድ ማቅረብ የሚችል
- የኦዲት ቦርድ የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ለ2017 የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
- ከግብር ዕዳ ነጻ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት
- በአክሲዮን ማህበር የስራ ቅድሚያ ይሰጣል
በስራ መደቡ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ዋና እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።
ኤ.ኤን.ደብሊው.አር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ግሎባል ኢንሹራንስ ህንጻ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1/26 ሱማሌ ተራ ከተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት
አዲስ አበባ ስልክ ቁ. 011 8 27 64 68/0905061991
ኤ.ኤን.ደብሊው. አር የገበያ ማዕከል
አክሲዮን ማህበር
