Tender Detail

Tender Details

  • Company ኑ በተስፋ የደካሞችና የአካል ጉዳተኞች መጠለያ
  • Address ጃልሜዳ የመከላከያ መቻል ስፖርት ክለብ ትንሽ ወረድ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913769288
  • Website
  • Deadline12 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-12 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኑ በተስፋ የደካሞችና የአካል ጉዳተኞች መጠለያ አመታዊ የስራ ሪፖርት (ኦዲት) ለተከታታይ 3 ዓመት የሚቆይ ስራ እንዲሰራለት ይፈልጋል።

ኑ በተስፋ የደካሞችና የአካል ጉዳተኞች መጠለያ


 

አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት (ኦዲት)

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኑ በተስፋ የደካሞችና የአካል ጉዳተኞች መጠለያ አመታዊ የስራ ሪፖርት (ኦዲት) ለተከታታይ 3 ዓመት የሚቆይ ስራ እንዲሰራለት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ ያሉ ህጋዊ የሆነ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ድረስ ጃልሜዳ የመከላከያ መቻል ስፖርት ክለብ ትንሽ ወረድ ብሎ ሰነዶቻችሁን በማሟላት በድርጅቱ ጽ/ቤት ጨረታውን ማስገባት ወይም በድርጅታችን ፖ.ሣ.ቁ 22830 አ.አ እንድትልኩልን እንጋብዛለን፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ

ስልክ ቁጥር: 0913769288/0911014211/0932893532

 

ኑ በተስፋ የደካሞችና የአካል ጉዳተኞች መጠለያ

 

Save Tender