በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር በምስራቅ ሸዋ ዲስትሪክት ማህበራትና ድርጅቱ በጋራ የሚያስተዳድሩት የቁም ባህር ዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/BA-05/2017 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር በምስራቅ ሸዋ ዲስትሪክት ማህበራትና ድርጅቱ በጋራ የሚያስተዳድሩት የቁም ባህር ዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም
- የጊንድላ ፤ የአጣና ፤ የእንጨት መሰንጠቂያ እና ተዛማጅ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል /ኦይል ሊቢያ/ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 ወይም ጨረታው የወጣበት ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
- ጨረታ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታተይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይል፡፡
- የጨረታ ሳጥን የሚዘጋጀው፤ የሚታሸገው እና የሚከፈተው በሞጆ ከተማ በምስራቅ ሸዋ ድስትሪክት ቅ/ጽ/ቤት ነው፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ትክከለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ይገለፃል፡፡ ሰነድ ውስጥ ይገለፃል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (cpo) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111240249 መደወል ይችላሉ፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
