ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE (የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት)
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE
የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን ሰነድ ከሚያዚያ 20/2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 4/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ስዓት ኤግዝቢሽን ማዕከልና ገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ::
ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሞልተው ግንቦት 5/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-8፡30 ድረስ በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት ማለት ግንቦት 5/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡35 ላይ በማዕከሉ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
ለተጨማሪ መረጃ፡-0912-01-73-78/ 0115-15-16-99 ላይ መደወል ይቻላል::
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
