Tender Detail

Tender Details

  • Company GATEPRO ENGINEERING Private Limited Company (ጋቴፕሮ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Nifas Silk Lafto Sub City, Wereda 8, H-No. 1886, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251114401070
  • Websitehttps://www.gateprosteel.com/
  • Deadline12 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-12 00:00:00
  • Categories Health Care, Medical Industry , Industry And Factory

ድርጅታችን ጋቴፕሮ ኃ.የተ.የግ.ማ ለጋልቫናይዜሽን የአገልግሎት ሥራ በግብአትነት እንዲውል በቅርቡ ከውጭ ያስመጣውን ጥራቱ 99.995% የሆነ 30 ቶን ዚንክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

GATEPRO ENGINEERING Private Limited Company (ጋቴፕሮ ኃ.የተ.የግ.ማ)


 

ዚንክ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ጋቴፕሮ ኃ.የተ.የግ.ማ ለጋልቫናይዜሽን የአገልግሎት ሥራ በግብአትነት እንዲውል በቅርቡ ከውጭ ያስመጣውን ጥራቱ 99.995% የሆነ 30 ቶን ዚንክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾቾ በጨረታው ተሳታፊ እንድትሆኑ ይጋበዛሉ።

  • የጨረታ መነሻ ዋጋ በአንድ ቶን ብር 950,000.00 (ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ይሆናል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች ብር 500,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበውን አጠቃላይ 30 ቶን ዚንክ ሳይከፋፈል ለመግዛት የቀረበ መሆን ይገባዋል፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ግንቦት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6፡00 ሰዓት ይካሄዳል፡፡
  • በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታው ከተካሄደበት ዕለት ጀምሮ በ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ተመርኩዞ የ 30 ቶን ዚንክ አጠቃላይ ገንዘብ በማስላት ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
  • በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ገቢ ካላደረገ ለጨረታው ያስያዘው ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋ ሲያስገቡ ዋጋው የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያም እንደሚያካትት በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
  • ዚንኩን በአካል በመቅረብ ለማየት ለሚፈልጉ በማንኛውም ጊዜ በስራ ሰዓት የሚመጡ ገዥዎችን ተቀብለን የምናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር 1886 ስልክ ቁጥር+251 114 40 10 70::

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡

 

ጋቴፕሮ ኃ.የተ.የግ.ማ

 

Save Tender