የለውጥ ጉዞ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ማህበሩ በምስረታ ላይ ያለ አክሲዮን ሲሆን፤ የማህበሩን የሒሳብና ኦዲት ስራን ከሐምሌ 1/2012 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም በጀት አመት የ5 አመት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የለውጥ ጉዞ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የለውጥ ጉዞ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ማህበሩ በምስረታ ላይ ያለ አክሲዮን ሲሆን፤ የማህበሩን የሒሳብና ኦዲት ስራን ከሐምሌ 1/2012 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም በጀት አመት የ5 አመት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ስራውን በጥራትና በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ሰርቶ ማቅረብ የሚችል መወዳደር የሚችል ሲሆን
መሟላት የሚገባቸው
1ኛ ህጋዊ የሒሳብ አዋቂ እውቅና ፍቃድ ያለው
2ኛ የ2017 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
3ኛ ሰነዶቹን በአካል ቢሮ መጥቶ ማየት
4ኛ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ዶክመንቱን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የሚችል
5ኛ የጨረታው የመክፈቻ ጊዜ በማህበሩ የማስታወቂያ ሰሌዳ የሚለጠፍ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፦ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-09-13-65 14-99/
09-24-02-86-68/09-11-43-35-99
የለውጥ ጉዞ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር
