ድርጅታችን የኢትዮጵያ ባሌስትራ ፋብሪካ ኤም.ቢ.አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በማወዳደር ከ2017 በጀት አመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ አመታት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ባሌስትራ ፋብሪካ ኤም.ቢ.አ.ማ.
የኢትዮጵያ የባሌስትራ ፋብሪካ ኤም. ቢ. አ.ማ.
ETHIOPIAN SPRING M.B. S.Co
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ ባሌስትራ ፋብሪካ ኤም.ቢ.አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በማወዳደር ከ2017 በጀት አመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ አመታት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፡-
1ኛ/ የኦዲት ስራ ለመስራት የሚያስችል የሙያ ፈቃድና የሙያ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
2ኛ/ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና ማቅረብ የሚችል፣
3ኛ/ የግብር ከፋይ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
4ኛ/ ከዚህ ቀደም አክሲዮን ማህበራትን ኦዲት ያደረገ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
5ኛ/ በFull IFRS መስራት የሚችል
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም የውጭ ኦዲተር ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የቴክኒክና የፋይናንሻል መወዳደሪያ ሰነዶቻችሁን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በአክሲዮን ማህበሩ መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ፡- ሳሪስ ቮልቮ ካምፓኒ ፈለፊት ባሌስትራ ህንጻ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114402254/0114403632
