Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ስነ-ሕይወት ባለሙያዎች ማህበር
  • Address የተፈጥሮና ኮምፒቲሽናል ሳይንስ ኮሌጅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0921398625
  • Website
  • Deadline29 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-29 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ስነ-ሕይወት ባለሙያዎች ማህበር የ2024 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ወይም በተፈቀደላቸው የሂሳብ አዋቂዎች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ስነ-ሕይወት ባለሙያዎች ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ስነ-ሕይወት ባለሙያዎች ማህበር የ2024 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ወይም በተፈቀደላቸው የሂሳብ አዋቂዎች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የታደሰ የስራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን ይህንኑ የሚያስረዳ ማስረጃ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾች ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ሥራውን መጀመር የሚችሉ ሲሆን ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚወስድባቸው ጊዜ በመግለጽ የሚሠሩበትን ጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የቀረበው ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስን እንዳካተተ ተደርጎ ይቆጠራል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ የሂሳብ ባለሙያ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት /10/ አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ጨረታውን በፖስታ ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

 

አድራሻ፡- የተፈጥሮና ኮምፒቲሽናል ሳይንስ ኮሌጅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

ስልክ ቁጥር፡ 0921398625

ኢሜይል biologicalsocietyec@gmail.com

 

የኢትዮጵያ ስነ-ሕይወት ባለሙያዎች ማህበር

 

Save Tender