Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline20 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-20 00:00:00
  • Categories Vehicle , Used Items

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከአ.አ 90 ኪ/ሜትር ርቀት ከሚገኘው ዋናው ፋብሪካ እና ከአ.አ 10 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው ታጠቅ ቅርንጫፍ ከአ.አ 70 ኪ/ሜትር ርቀት ከሚገኘው ደርባ ሙገር ቅርንጫፍ የሚገኙ ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)


 

ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ለ2ኛ ጊዜ

የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከአ.አ 90 ኪ/ሜትር ርቀት ከሚገኘው ዋናው ፋብሪካ እና ከአ.አ 10 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው ታጠቅ ቅርንጫፍ ከአ.አ 70 ኪ/ሜትር ርቀት ከሚገኘው ደርባ ሙገር ቅርንጫፍ የሚገኙ ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን አሟልተው መወዳደር ደችላሉ፡፡

1ኛ/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይንም የግብር ከፋይ መለያ /ቲን/ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2ኛ/ ተጫራቾች ይህ ማስታውቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ተ.እ.ታክስን ጨምሮ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ሰነድ አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ በሚገኘው ጋራድ ህንፃ ማርኬቲንግ ቢሮ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡

4ኛ/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 4% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5ኛ/ ተጫራቾች በጨረታ የቀረቡ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በሚገኙበት በሙግር እና በታጠቀ ቅርንጫፍ በመቅረብ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ማየት ይችላሉ፡፡

6ኛ/ ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት ውስጥ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የሚገዙበትን ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላትና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይንም የግብር ከፋይ መለያ/ቲን/ ኮፒ ከጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ አዲስ አበባ ጋራድ ህንፃ በሚገኘው የማርኬቲንግ መምሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ብቻ ማስገባት አለባቸው።

7ኛ/ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋቱ በ4:00 ሰዓት በማርኬቲንግ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

8ኛ/ የጨረታው ሣጥን ከተዘጋ በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ ተጫራች የጨረታ ሠነዱ ተቀባይነት አይኖረውም::

9ኛ/ በጨረታ የተሸጡ ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ የስም ዝውውር እና ተያያዥ እዳዎች፣ የማስጫኛና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች በጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡

10ኛ/ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

  • አዲስ አበባ በቅሎ ቤት ጋራድ ህንፃ በሚገኘው የማርኬቲንግ መምሪያ ቢሮ በመቅረብ ወደም

0114 40 30 26/0114-40-3025 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

 

Save Tender