Tender Detail

Tender Details


የጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት፡- በብሔራዊ ግልጽ በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ስርአት በመጠቀም የግዥ ጨረታ የሚከተሉትን ግዥዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

Jimma University (ጅማ ዩኒቨርስቲ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. የግዥ መለያ ቁጥር:- JU-NCB-G-0059-2017-BID, JU-NCB-G-0063-2017-BID, JU-NCB-G-0064-2017-BID, JU-NCB-G-0065-2017-BID, JU-NCB-G-0066-2017-BID, JU-NCB-G-0067-2017-BID. JU-NCB-G-0070-2017-BID, JU-NCB-G-0071-2017-BID, JU-NCB-G-0072-2017-BID and JU-NCB-G-0073-2017-BID

የጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት፡- በብሔራዊ ግልጽ በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ስርአት በመጠቀም የግዥ ጨረታ የሚከተሉትን ግዥዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

  1. Lot-52 CCTV Camera and its accessories
  2. Lot-54 Construction Maintenance materials
  3. Lot-55 Sanitary materials
  4. Lot-56 Stationery Materials
  5. Lot-57 Water tab materials
  6. Lot-58 Construction maintenance Materials
  7. Lot-59 Electrical maintenance materials
  8. Lot-64 ICT Equipment
  9. Lot-67 Different Vehicles Spare Part
  10.  Lot-68 Employees Uniform
  11.  Lot-69 Procurement of Tyre and Batteries

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በኤሌክትሮኒከስ የመንግስት ግዥ ስርዓት ድረ-ገጽ www.egp.ppa.gov.et ላይ በመመዝገብ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀውን የጨረታ ማስታወቂያ በማግኘት እና ጨረታውን በሲስተሙ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው ዝርዝር የህጋዊነት ሰነዶች በሲስተሙ ላይ ይፋ በተደረገው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የጨረታ ማስታወቂያው በሲስተሙ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የመንግስት የሥራ ቀናት ለተጫራቾች ክፍት ስለሚሆን ተጫራቾች በሲስተሙ በመመዝገብና የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በማዘጋጀት ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን የመከፈቻ እና የመዝጊያ ሰዓቱ በሲስተሙ ላይ በተጠቀሰ መሠረት መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በኤሌክትሮኒክ ዘዴ በሚከናወን የጨረታ አከፋፈት ሂደት ላይ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች በሲስተሙ በተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስልክ አድራሻ በመደወል መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

ስልክ፡-047-1-12-38-95

 

ጅማ ዩኒቨርሲቲ

 

Save Tender