Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ሐዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462204632
  • Website
  • Deadline08 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-08 00:00:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Used Items

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ልዩ ልዩ አሉሚኒየሞች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር SR/SS/004/2025

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ልዩ ልዩ አሉሚኒየሞች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከሚያዝያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይቻላል፡፡

 

ተ.ቁ

የእቃው ቦታ

የጨረታ መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

ጨረታው የሚጀምርበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

1

ኩየራ ቴሌ ጊቢ

SR/SS/004/25

15 ቀን

ሚያዝያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም 02፡30 ሰዓት

ሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት

ሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

20,000.00

 

መስፈርቶች፡-

  1. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  3. የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም

 

Save Tender