Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋንቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
  • Address ጋምቤላ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917318857
  • Website
  • Deadline29 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-29 00:00:00
  • Categories Health Care, Medical Industry

የጋ/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ከCDC Project የኤች አይ ቪ/ኤድስ ምርመራ እና ህክምና አገልግሎትን ለማጠናከር የተለያዩ የህክምና ግብዓቶችን ለመግዛት ይፈልጋል።

የጋንቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ


 

የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ

 

የጋ/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ከCDC Project የኤች አይ ቪ/ኤድስ ምርመራ እና ህክምና አገልግሎትን ለማጠናከር የተለያዩ የህክምና ግብዓቶችን ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥዎች ዝርዝር:-

    1. Cervical Ca consumable supplies
    1. Surgical glove 7.5 box of 50 pairs
    2. 70-90% Alcohol 1 lliter-vol bottle
    3. Sanitary pad (Modes)
    4. Acetic acid 99.5% 1-liter vol bottles
  1. Supplies needed to support HIV and NCD integration
    1. BP apparatus (Pediatrics)
    2. BP apparatus (Adult)
    3. Glucometer with strips
    4. Stethoscope (Pediatrics)
    5. Stethoscope (Adult)
    6. Weighting scale with BMI
    7. Measuring board
    8. Urine dipstick pack of 3
    9. Additional strips of two
  2. Supplies needed for laboratory services
    1. EDTA tube of 100 Pack
    2. Nunc tube 1.8ml /Tapered pack of 1000/
    3. Digital Thermometer for refrigerator
    4. Labelling marker
  3. VMMC drugs, consumable supplies and required materials
    1. 2% lidocaine without adrenaline of 20ml, 10 vialsts
  4. VMMC drugs, consumable supplies and required materials
    1. 2% lidocaine without adrenaline of 20ml, 10 vials
    2. TTC skin ointment
    3. Ibuprofen 400mg 10x10
    4. Normal Saline
    5. Disposable Glove of 100 Pcs
    6. Chromic cut gut or Vicry1 (19mm, 3/8 circle reverse-cutting needle)
    7. Alcohol 70% of 1000ml
    8. Sodium Hypochlorite/Bleach/ of 800ml
    9. Hand Soap liquid, 500ml
    10. Multipurpose liquid soap, 5 liters
    11. Powder Soap of 5kg
    12. Sterile gauze 10cm*10cm of 10
    13. Adhesive plasters 7.5cm x 5m
    14. Providence lodine 1000ml
    15. Dry cell batteries for megaphones big
    16. Dry cell batteries medium
    17. Dry cell batteries small
    18. UHU

በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ህጋዊ ማስረጃ በማሟላት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን፡-

ተጫራቾች በሥራ ዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣

  1. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ማቅረብ የሚችል፣
  2. የተጨማሪ እሴት/ VAT/ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣
  3. የዘመኑ ግብር ስለመክፈላቸውና
  4. በጨረታ እንዲሳተፉ የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ከአገር ውስጥ ገቢዎች ባለስልጣን ወይም ከገቢዎች ጽ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  5. በግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገጽ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የሚያሳይ ማስረጃ የሚገልጽ ደብዳቤ የሁሉም ሰነዶች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እንድ ኮፒ ተሞልቶ እያንዳንዱ በሰም በታሸገ ካኪ ፓስታ ተደርጎ «ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናል›› እና «ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ›› ተብሎ መለየት የሚኖርበት ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ ፋይናንሻል ሰነዱም አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ ተሞልቶ እያንዳንዱ በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ ተደርጎ « ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል እና ፋይንሻል ሰነድ ኮፒ›› ተብሎ መለየት ይኖርበታል፡፡ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ በ16ኛው የስራ ቀን እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ አስገብተው በዚሁ ቀን 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በከልሉ ጤና ቢሮ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (ባንክ ጋራንት) ወይም ከታወቀ ባንክ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በጤና ቢሮ ግዥ የሥራ ክፍል በመምጣት ለእያንዳንዱ የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  9. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917318857/0475510537

 

የጋም/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ

 

Save Tender