ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የክሊኒክ ዱቤ ህክምና አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE (የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት)
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE
የክሊኒክ ህክምና አገልግሎት ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የክሊኒክ ዱቤ ህክምና አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን ሰነድ ከሚያዚያ 6/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 20/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ኤግዝቢሽን ማዕከልና ገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ::
ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሞልተው ሚያዚያ 21 /2017 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00-5፡30 ድረስ በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት ማለትም ሚያዚያ 21 /2017 ዓ.ም ከቀኑ 5፡35 ላይ በማዕከሉ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
ለተጨማሪ መረጃ :-0912-01-73-78/0115-15-16-99 ላይ መደወል ይቻላል::
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
