Tender Detail

Tender Details

  • Company ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አክሲዮን ማኀበር (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ)
  • Address የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የቤት ቁጥር 448/1 ኮተቤ መብራት ኃይል ዋናው መ/ቤት ፊት ለፊት, Phone: 0116463041
  • Website
  • Deadline27 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-27 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Cargo Vehicle , Vehicle

ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አክሲዮን ማኀበር (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሊፋን አውቶሞቢል፤ ሚስትቢዩሽ ደብልጋቢና፤ ቶዮታ ደብልጋቢና፤ አይሱዙ የጭነት፣ ቶዮታ ላንድክሩዘር እና ያማሃ ሞተር ሳይክል ብዛታቸው ሁሉም አንድ አንድ የሆኑትን ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አክሲዮን ማኀበር (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አክሲዮን ማኀበር (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሊፋን አውቶሞቢል፤ ሚስትቢዩሽ ደብልጋቢና፤ ቶዮታ ደብልጋቢና፤ አይሱዙ የጭነት፣ ቶዮታ ላንድክሩዘር እና ያማሃ ሞተር ሳይክል ብዛታቸው ሁሉም አንድ አንድ የሆኑትን ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

  • ተሽከርካሪዎቹ የሚገኙበት ቦታ፤- ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ
  • የተሽከርካሪዎቹን ዓይነትና ሞዴል እንዲሁም ዝርዝር መግለጫዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ መመልከት ይቻላል::

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች ለተሽከርካሪዎቹ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 ትክክለኛነቱ በተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መወዳደር ይችላሉ::
  2. ተጫራቾች የማይመለስ - ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ በመክፈል ለተሽከርካሪዎቹ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል:: ተጫራቾች የተሽከርካሪውን ሁኔታ መመልከት የሚችሉት የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ ብቻ ነው::
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 (አሥራ አምስት) የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ተሽከርካሪዎቹን ማየት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (አሥራ አምስት) የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ድርጅቱ ድረስ በግንባር ቀርበው የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  5. ተጫራቾች ለሽያጭ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች ጨረታውን ለመወዳደር በጠቅላላም ሆነ በተናጠል መግዛት ይችላሉ::
  6. ጨረታውን ያላሸነፈ ተጫራች ያስያዘው ገንዘብ ወይም ጋራንቲ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተገለፀው ጊዜ ውስጥ ተመላሽ ይሆናል።
  7. ተሽከርካሪውን በገዥው ስም እንዲዛወር ድርጅቱ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል::
  8.  ለስም ማዘወሪያ የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ወጪ ገዥው ይሸፍናል ወይም ይከፍላል።
  9.  በተሽከርካሪው ሽያጭ ላይ የሚጠየቀው ተጨማሪ እሴት ታክስ ገዥ ይሸፍናል።
  10. ጨረታው በማስታወቂያ በወጣ በ15ኛ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ላይ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዋ/ክፍል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  11. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻ፡- ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አ.ማ (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ) የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የቤት ቁጥር 448/1 ኮተቤ መብራት ኃይል ዋናው መ/ቤት ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡- 0116463041 ፤ 0938003919 ፤ 0911226989

 

Save Tender