Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline28 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-28 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)


 

ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጭ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስ.ኮ/ብግጨ/002/2017

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡

        1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 112 ማግኘት ይችላሉ።
        2. ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 109 በመገኘት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
        3. ጨረታው ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡
        4. ተጫራቾ ለጨረታ ዋስትና ተመላሽ የሚደረግ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡
        5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ሳሪስ ስቦ ሩሩ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር :-0114-42 36 08/0114 42 4177/0114420797 መደወል ይችላሉ።

ማሳሰቢያ ፦ ያገለገሉ ዕቃዎችን ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን የገዙ ሰዎች ብቻ ንብረቱን መመልከት ይችላሉ ፡፡

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

 

Save Tender