Tender Detail

Tender Details

  • Company እርሾ ኤች አይ ቪ በደማቸው የሚገኝ የሴቶች ማህበር
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline18 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-18 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

እርሾ ኤች አይ ቪ በደማቸው የሚገኝ የሴቶች ማህበር የ2024 የአንድ አመት አንድ አቃፊ አወዳድሮ ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል፡፡

እርሾ ኤች አይ ቪ በደማቸው የሚገኝ የሴቶች ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

እርሾ ኤች አይ ቪ በደማቸው የሚገኝ የሴቶች ማህበር የ2024 የአንድ አመት አንድ አቃፊ አወዳድሮ ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርት የምታሟሉ

  1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
  2. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  3. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው::
  4. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የምትወዳደሩትን ዋጋ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

 

እርሾ ኤች አይ ቪ በደማቸው የሚገኝ የሴቶች ማህበር

Save Tender