ድርጅታችን ከ2017-2019 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ዓመታት የኦዲት አገልግሎት አውት ሶርስ ግዥ በግልጽ ጨረታ ግዥ ቁጥር EMPDE/NCB/አገ-12-2017 ብቃት ያላቸውን አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
ለሶስት ዓመት (2017-2009) ዓ.ም የኦዲት አገልግሎት አውት ሶርስ ግዥ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/አገ-12-2017
ድርጅታችን ከ2017-2019 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ዓመታት የኦዲት አገልግሎት አውት ሶርስ ግዥ በግልጽ ጨረታ ግዥ ቁጥር EMPDE/NCB/አገ-12-2017 ብቃት ያላቸውን አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
-
-
-
- በመሆኑም በዘርፉ ብቃት ያላቸውን የአዲት ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ የተጋበዙ ሲሆን በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
- በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፤ የተእታ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአዲት የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት የሚችሉ መሆኑን።
- በፌዴራል ዋና ኦዲተር ፍቃድ የተሰጣቸውና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እውቅና ያገኙ መሆን ይጠበቅበታል።
- ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም⁄መሳሪ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2.00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 40,000.00 (አርባ ሺ ብር) በሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ማያዚያ 09 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግዴታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
-
-
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ Tel /0116 -46-34 81 መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
