በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የድምጽ መሳሪያ /Sound System/ በዩኒሴፍ በጀት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 14/2017
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የድምጽ መሳሪያ /Sound System/ በዩኒሴፍ በጀት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር መስፈርት ለመሣተፍ የሚፈልጉ፡-
-
-
-
-
-
-
- በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው፤ የተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ
- ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው።
- የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ድረስ ብቻ ለዚህ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፣ ሆኖም 16ኛው ቀን የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ መወዳደር አለባቸው::
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጊዜ በ1 ፖስታ በማሸግ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት በአንድ ላይ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፤ ጨረታው ለ2 ወራት / 60 ቀናት ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።
-
-
- ተጫራቾች በተገኙበት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ተከፍቶ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ርዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
- ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
-
-
-
ማሳሰቢያ፦ ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነው ግዥ 50% ቫት ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-221-7002 / 03
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ /ሀዋሳ/
