ኦል ፋውንዴሽን ዓመታዊ የገንዘብ እንቅስቃሴውን በውጭ የሂሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም በሞያው ብቁ የሆናችሁ እንድንትወዳደሩ ይጋብዛል።
ኦል ፋውንዴሽን
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ
ኦል ፋውንዴሽን ዓመታዊ የገንዘብ እንቅስቃሴውን በውጭ የሂሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሠራት ስለፈለገ ፍላጎት ያላቸው ሕጋዊ ኦዲተሮች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ቀናት ውስጥ ከስር በተገለጸው አድራሻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የቤት ቁጥር አዲስ
ስልክ ቁጥር፡- +251-9-29-90-61-47/ +251-9-33-15-02-64
ኦል ፋውንዴሽን
