ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
LEMI NATIONAL CEMENT PLC (ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
S/N |
Items |
Specification & Model |
UOM |
Qty |
Bid Guarantee amount |
|
1 |
Desktop Computer |
8GB or 16GB RAM, With 1TB |
pcs |
60 |
2% |
|
2 |
Rubber glove |
|
pair |
12,000 |
2% |
|
3 |
Canvas glove |
|
pair |
12,000 |
2% |
|
4 |
Dusk proof musk |
KN95 |
PCS |
5,000 |
2% |
|
5 |
Mechanical, Electri-cal, & Workshop tools |
|
various |
2% |
|
|
6 |
Safety Cloths |
High Quality |
set |
4609 |
2% |
|
7 |
Tire |
12.00R20-22PR (steel Wire) |
pc |
3,000 |
500,000 birr |
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጹት ዝርዝር የዕቃዎች ሰነድ በመወሰድ ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳርቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 1ኛ ፎቅ አ.አ ስልክ፡ 0930304110/0914734193 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. ማስያዝ አለባቸው::
- የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም 14/8/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ በ14/8/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/ማ/ማህበር ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
ማሳሰቢያ፦
ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
