Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline23 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-23 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers , Used Items

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ያገለገሉ ልዩ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ልዩ ልዩ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች

ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር OFWE/MM-001/2017

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ያገለገሉ ልዩ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህም መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ጥቅል መደብ (ሎት) መሠረት እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

ሎት አንድ፦ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች/"Computers (Desktop, Laptop) እና USP”/ እንዲሁም ቀለም ያለቀበት የፕሪንተር ቀለም

ሎት ሁለት፦ ልዩ ልዩ የቢሮ መሣሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ፕሪንተሮች እና ፋክስ ማሽኖች)

ሎት ሦስት፡ ልዩ ልዩ ፈርኒቸሮች(የፕላስቲክ ወንበሮች፤ “Managerial and exert chair")

ሎት አራት፦ ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶች (የውሃ ታንከር፤ የተለያዩ በሮች፤ የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት ሲንኮች፤ ቆርቆሮ ፣ የበር መስታወት፤ አልሙኒያም ብረቶች፣ ቡርንዳዮ እና ሌሎች)

  1. ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሠነዶችን ለእያንዳንዳቸው መደብ (ሎት) የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል/ ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ።
  2. የዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ ለማየት ከፈለጉ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00-11:00 ሰዓት ቅደሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ይቆያል።
  4. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
  5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ምድብ (ሎት) ዋጋ (5%) አምስት በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid bond) በባንክ ክፍያ ማዛዣ (CPO) ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በሚል በማሠራት ማቅረብ ይጠበቅባችዋል።
  6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011-1-24-02-49 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

 

Save Tender