በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ጽ/ቤት ለከተማው አገልግሎት የሚውል ዳምትራክ የመኪና (DUMP TRUCK PAYLOAD 16M3) አስመጪ፤ የመኪና ሽያጭ ፍቃድ ያላቸውን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ጽ/ቤት ለከተማው አገልግሎት የሚውል ዳምትራክ የመኪና (DUMP TRUCK PAYLOAD 16M3) አስመጪ፤ የመኪና ሽያጭ ፍቃድ ያላቸውን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡
- የመኪና አስመጪ፤ የመኪና ሽያጭ ንግድ ፍቃድ ያላቸው::
- የዘመኑን ግብር /2017/ የከፈሉ::
- ለ2017 ንግድ ፍቃዱን ያሳደሱ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በካሽ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው::
- ከኢንሹራንስ የሚፃፍ CPO ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው ሠነድ ማይመለስ 5000 (አምሰት ሺህ) ብር በመክፈል የሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 16 መግዛት ይችላሉ፡፡
- በጨረታ ሠነዱ ላይ የሚጫረቱበትን የመወዳደርያ መስፈርት በመጥቀስ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል፣ ቴክኒካል ፣ ፋይናንሻል እና ኮፒ ሁለት በተለያየ በታሸገ ፖስታ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማስገባት በአንድ ዋና ኤንቨሎፕ አርገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ዳምትራክ መኪና በእጃቸው መኖሩን (Stock in) አልያም አለመኖሩን (Stock out) መግለፅ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው::
- መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ ሌላ ሰነድ አሻሽሎ ወይም ለውጦ ማቅረብ አይችልም፡፡
- ሕጋዊ የሆነ ካሽ ሪጅስተር በአግባቡ የሚጠቀሙ መረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው::
- አንዱ ተጫራች በሌላኛው ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 29/07/2017 ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ለሽያጭ ይቆያል፡፡
- ጨረታው ከ30/07/2017 እስከ 21/08/2017 ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በቀን 20/08/2017 ከቀኑ 6:30 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8:00 የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያው ሲመለስ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የግዢውን አጠቃላይ ዋጋ 10 (አስር በመቶ) የውል ስምምነት ሲፈረም ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ይህ ጨረታ ለሽያጭ የቀረበ ሙሉ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩት ስፔሲፊኬሽን ገዥ ሃሳብ ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
