Tender Detail

Tender Details

  • Company በምዕራብ ሸዋ ዞን የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address የከተማውም ርቀት ከአዲስ አበባ - ጎጆ 115 ኪ.ሜ ምዕራብ ሸዋ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912-20-81-99
  • Website
  • Deadline22 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-22 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

በምዕራብ ሸዋ ዞን የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለግብርናና መሬት ጽ/ቤት ዘመናዊ የንብ ቀፎ ባለ ሶስት ደረጃ ከነ ሙሉ መሳሪያዎች አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በምዕራብ ሸዋ ዞን የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ለ1ኛ ግዜ የወጣ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2017

 

በምዕራብ ሸዋ ዞን የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለግብርናና መሬት ጽ/ቤት ዘመናዊ የንብ ቀፎ ባለ ሶስት ደረጃ ከነ ሙሉ መሳሪያዎች አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1ኛ. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው

2ኛ. በአቅራቢዎች መዝገብ ላይ ስለመመዝገቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

3ኛ. ቫት የተመዘገቡበትን ቁጥር ያለው የ2016 ዓ.ም የስራ ግብር የከፈሉ እና የ2017 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4ኛ. ለጨረታ ማስከበሪያ 10000 (አስር ሺህ) ብር በተረጋገጠ cpo ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል።

5ኛ. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በጀልዱ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን በመክፈል ከጀልዱ ወረዳ ገ/ጽ/ ቤት ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

6ኛ. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናው እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7ኛ. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16 ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡30 ተዘግቶ በ 7፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡

8ኛ. ዕቃው የሚቀርበው መ/ቤቱ የሚገኝበት አካባቢ ሲሆን አካባቢውም ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ ጎጆ ከተማ 01 የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዕቃ ክፍል ይሆናል ፡፡ የከተማውም ርቀት ከአዲስ አበባ - ጎጆ በ115 ኪ.ሜ ነው፡፡

9ኛ. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ከገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች እቃዎቹን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912-20-81-99 ጀልዱ ወራዳ ገ/ጽ/ቤት ሰራተኛ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በምዕራብ ሸዋ ዞን የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender