በማዕ/ኢ/ሕ/ከ/መ የስልጤ ዞን ፋ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕ/ኢ/ሕ/ከ/መ የስልጤ ዞን ፋ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው:
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
- በተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
- በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ዋስትና 10,000 /አስር ሺህ /ብር ማስያዝ የሚችሉ፡-
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋ/መምሪያ ወራቤ ከተማ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ዝርዝር የምትገዙበትን ዋጋ በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው ከወጣበት በ15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት እለት አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉለውም፡፡
- መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ :- 0467710586 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
