Tender Detail

Tender Details


ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮሊከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ለማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተፈልጓል፡፡

የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮሊከት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ለማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተፈልጓል፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈጉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ከዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት፣ ለሚወዳደሩበት ንብረት በሰንጠረዥ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በአካውንት ቁጥር 1000141119609 ያስገቡበትን ደረሰኝ እና የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በቀን 15/08/2017 ዓ/ም በዳውር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ወደ ጨረታው ሳጥን ውስጥ በማስገባት ከቀኑ በ8:30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል:: ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ላይ የጨረታው ውጤት ለተወዳዳሪዎች ይገለጻል፡፡

ንብረቱ የግብር ዕዳ አለበትና የስም ማዛወሪያ በአሽናፊው የሚሸፈን ይሆናል፡፡ የአፈጻጸም ዕገዳ ቢቀርብ የጨረታው አሸናፊ ሳይታወቅ አይቋረጥም፡፡

ፍ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

መለያ ቁጥር

የጨረታ ማስከበሪያ

የአንዱ መነሻ ዋጋ

እቃው የሚገኝበት

ብር

ሣ

ብር

ሣ

1

ኮንክሪት ሚክሰር

11/12977፡ 8/1960: 11/129961 11/12996፡ 29006: 29007: 10K/E68: 10K/E51: 10K/E46 10K/D758፡ 10K/D759: 10K/E68: 10K/E51: 10K/E46: 10K/D759: 10K/D748

10,000

00

88,801

56

ጎርቃ

2

የውሃ ፓምፕ

1900526: 190800440፡ K178F1015: K178F1016 ፡K201004587: K2010 04809

10,000

00

26,216

67

”

3

ሩሎ

1450

100,000

00

3,385,988

54

”

4

ሩሎ

1447

100,000

00

2,874,508

70

”

5

ሩሎ

1456

100,000

00

3,556,368

04

”

6

ሩሎ

1457

100,000

00

3,553,743

56

”

7

ትንሿ ሮለር

100AD-2

50,000

00

795,083

33

”

8

ትንሿ ሮለር

100AD2

50,000

00

795,083

33

”

9

የአስፓልት መቁረጫ

186FA

25,000

00

253,458

33

”

10

የአስፖልት መቁረጫ

TP1016-2

25,000

00

289,660

67

”

                 

 

 

የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

Save Tender