የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሕክምና ማኅበር በኤጀንሲ ቁጥር 6398 የጤና አገልግሎት ተደራሽ ባልሆነባቸው አካባቢዎችና የህብረተሰባችን ክፍሎች የጤና አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እየሠራ የሚገኝ ማኅበር ሲሆን የ2024ዓ.ም በጀት አመትን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Orthodox Tewahedo Medical Association (የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሕክምና ማኀበር)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሕክምና ማኅበር በኤጀንሲ ቁጥር 6398 የጤና አገልግሎት ተደራሽ ባልሆነባቸው አካባቢዎችና የህብረተሰባችን ክፍሎች የጤና አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እየሠራ የሚገኝ ማኅበር ሲሆን የ2024ዓ.ም በጀት አመትን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ ፡፡
- በዘርፉ ልምድ ያለው
- የብቃት ማረጋገጫ ያለው
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ (Tin) ያለው
- ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- አመታዊ የመንግስት ግብር የከፈለ
በመሆኑም መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የሥራ ቀናት አድዋ ድልድይ በሚገኘው ምግባረ ሰናይ ሆስፒታል ያለው ቢሮችን በማቅረብ መወዳደር ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ 09-13-78-90-41/09-23-21-05-05
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሕክምና ማኀበር
