Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል የነጋዴዎች ማህበር
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 አትክልት ተራው አጠገብ በሚገኘዉ ሸነን ሆቴል አንደኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251925360268
  • Website
  • Deadline10 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-10 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን የአዲስ አበባ የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል የነጋዴዎች ማህበር ከ01-11-2015 እስከ 30-10-2016 ዓ.ም ድረስ ያለውን የሒሳብ እንቅስቃሴ ማሰራት (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል የነጋዴዎች ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን የአዲስ አበባ የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል የነጋዴዎች ማህበር ከ01-11-2015 እስከ 30-10-2016 ዓ.ም ድረስ ያለውን የሒሳብ እንቅስቃሴ ማሰራት (ኦዲት ማስደረግ) ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማራችሁ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድና አስፈላጊ ሰነዶችን የምታሟሉ የሒሳብ አዋቂዎች (ኦዲተሮች) ከዛሬ ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በማህበሩ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ዶክመንታችሁን ማስገባት እና ለስራው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 አትክልት ተራው አጠገብ በሚገኘዉ ሸነን ሆቴል አንደኛ ፎቅ

 ለተጨማሪ መረጃ፡- +251925360268/ +251961184048/+251910040428

 

 

የአዲስ አበባ የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል የነጋዴዎች ማህበር

 

Save Tender