Tender Detail

Tender Details

  • Company ሴቭድ ቱ ሴቭ
  • Address አራዳ ክ/ከተማ ፣ ከአዲስ እናቶችና ህፃናት ዝቅ ብሎ አይዳ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 302 ቢሮ ቁጥር : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0930123053
  • Website
  • Deadline10 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-10 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የሴቭድ ቱ ሴቭ አገር በቀል ድርጅት የድርጅቱን 2024 ዓመታዊ አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡

ሴቭድ ቱ ሴቭ


 

የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሴቭድ ቱ ሴቭ አገር በቀል ድርጅት የድርጅቱን 2024 ዓመታዊ አዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆንም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ የሂሳብ ባለሙያዎች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት የፋይናንስና የቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን፡-

  • 2017 የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የኢትዮጵያ የኦዲት ፈቃድ፣ የታደሰ ACCA ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባ እና TIN ሰርተፊኬት፣ የበጀቱን ኦዲት ማድረግ የሚችል ማንኛውም ህጋዊ ባለሙያ በአካል በመቅረብ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
  • አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ፣ ከአዲስ እናቶችና ህፃናት ዝቅ ብሎ አይዳ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 302 ቢሮ ቁጥር ማስገባት ትችላላሁ፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 0930123053 ደውለው ይጠይቁ፡፡

 

ሴቭድ ቱ ሴቭ

 

Save Tender