Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address ሰበታ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-38-13-83
  • Website
  • Deadline14 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-14 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers , Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በሸገር ከተማ የመጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልገዉን በተለያዩ ሎት የተከፋፈሉ ዕቃዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሸገር ከተማ የመጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልገዉን በተለያዩ ሎት የተከፋፈሉ ዕቃዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የፅዳት ዕቃ እና የደንብ ልብስ (lot 1)
  • የቢሮ ዕቃዎች እና ኮምፒውተር (lot 2)
  • ኬሚካል፤ የናሙና መመርመሪያ እና የተለያዩ የቴክኒክ መገጣጠሚያ ዕቃዎች (Fitting) lot 3) ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
  1. በዘመኑ የተደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. በዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችል፣
  4. የግዥ መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር ) በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከአርጅናል ፋይናንሻል ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ::
  6. የሚገዙ ዕቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ዊዝ ሆልድ ታክስ /2%/ ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆነ፣
  8. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 1% ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም C.P.O ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰንድ ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት 1,2,3, በተናጠል ማቅረብ አለባቸው::
  10. ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ) በመክፈል 9 ቁጥር ገቢዎች ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ::
  11. ጨረታው ከወጣበት በ10ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ 8:30 ሰዓት ሳጥን ይታሸጋል በ በ8:45 ይከፈታል ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  12. ጨረታው የሚገመገመው በሚቀርበው የተናጠል ዋጋ ነው፡፡
  13. ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ድርጅታችን ድረስ ማቅረብ የሚችል፡፡
  14. የጨረታ ሣጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  15. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0113-381383/ 0942708556

 

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ

 

Save Tender