Tender Detail

Tender Details

  • Company ስኖዝ ሪልእስቴት አክሲዮን ማህበር
  • Address አስኮ አዲስ ሰፈር ፊት አውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-824-2111
  • Website
  • Deadline08 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-08 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ስኖዝ ሪልስቴት አክሲዮን ማህበር በመባል የሚታወቅ የአራት አመት የተሰራበት የሂሳብ ኦዲት ለማሰራት ስለሚፈልግ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስኖዝ ሪልእስቴት አክሲዮን ማህበር


 

የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ስኖዝ ሪልስቴት አክሲዮን ማህበር በመባል የሚታወቅ የአራት አመት የተሰራበት የሂሳብ ኦዲት ለማሰራት ስለሚፈልግ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ተፈላጊ ችሎታ ፡-

  • በአካውንታንት ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ የተመረቀ (የተመረቀች ፤
  • በኦዲት ስራ ከአራት አመት በላይ የሰራ፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ፤ የታደሰ ህጋዊ የሙያና የንግድ ፈቃድ ያለው ሲሆን አመልካቾች በተፈላጊ ችሎታ ላይ የተመለከቱትን በኤንቨሎፕ የታሸጉ መረጃዎችን እና የሚሰሩበት የክፍያ ሂሳብ የሚያሳይ ሰነድ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ በ5 ቀናት ውስጥ እንድታቀርቡ እናሳስባለን።
  • አድራሻ፡- አስኮ አዲስ ሰፈር ፊት አውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት አጠገብ
  • ስልክ ቁጥር:- 011-824-2111/09-11-28-56-75/ 09-11-87-39-39

 

ስኖዝ ሪልእስቴት አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender